በኦንላይን 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ፋይሎች በበይነ-መረብ አጠቃቀም ጉድለት ምክንያት ለመረጃ መንታፊዎች ተጋልጠው ይግኛሉ-ተመራማሪዎች
አዲስ አበባ ሚያዚያ 05፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኦንላይን የሚገኙ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ያህል የክፍያ ደረሰኞች፣ የህክም ፋይሎች እና የህሙማን መረጃ መቀበያ ፎርሞች በቀላሉ በ3ኛ ወገን እጅ ሊገቡ የሚችሉበት ደረጃ ላይ እንደሆኑ ተመራማሪዎች ገልጸዋል። ዲጂታል ሻዶው የተባለው ኩባንያ የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች በዘርፉ ላይ ለ3 ወር ባካሄዱት ጥናት 700 ሺህ የክፍያ ደረሰኞች፣ 60 ሺህ…
Read more
Recent Comments