ፌስ ቡክ ከመረጃ ብርበራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ለደንበኞቹ የካሳ ክፍያ እንደማይፈጽም ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት17፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስ ቡክ ካምብሪጅ አናሊይቲካ በደንበኞቹ ላይ አደረሰ ከተባለው የመረጃ ብርበራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ የካሳ ክፍያ እንደማይከፍል አስታውቋል። ኩባንያው ለደንበኞቹ የካሳ ክፍያ የማይፈጽም መሆኑን የገለጸው ከዚህ ሳምንት በፊት በብራሰልስ የአውሮፓ ህብረት ህግ አውጪዎች ለኩባንያው ዋና ስራ አስኪያጅ ማርክ ዙከርበርግ የክፍያ ከሳን በተመለከተ ላቀረቡላቸው ጥያቄ በተሰጠ የጽሁ ምላሽ ነው ተብሏል። የአውሮፓ ህብረት ህግ አውጪዎች የህብረቱ ሀገራት…
Read more
Recent Comments