NEWS

Home of best apps

ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችል አውሮላን የሙከራ በረራውን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችለው አውሮላን የሙከራ በረራውን ማድረጉ ተግልጿል። ዘፔይር የተባለው አውሮፕላን በጸሃይ ሀይል የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ለ120 ቀናት ያህል በአየር ላይ ለመቆየት እንደሚችል ነው የተገለጸው። አዲሱ አውሮፕላን ቀንቀን የጸሃይ ሀልይልን በመጠቀም የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ማታ ማታ የሚጠቀምበትን ሀይል ቀን ቀን በመሰብሰብ የጸሀይ ሀይልን ብቻ የሚጠቀም መሆኑን ነው ዘገባው…
Read more

በሲንጋፖር የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ግለሰቦች የጤና ነክ መረጃ ተበርብሯል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 17 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ በርባሪዎች በሲንጋፖር የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ማዕከል ላይ የመረጃ ምዝበራ ማድረሳቸው ተነገረ። መረጃ በርባሪወቹ ባደረሱት ጥቃት ሳቢያም የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ግለሰቦች የጤና መረጃን በርብረዋል። የሲንጋፖር ጤና ጥበቃ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፥ የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ሲዬን ሉንግ የጤና መረጃዎችም የመረጃ በርባሪዎቹ ሰለባ ሆነዋል። የጤና…
Read more

ፌስቡክ በቻይና ቢሮውን ለመክፈት አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ፣18፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ አገልግሎቱን በማይሰጥባት ቻይና ትርፋማ በሆነው ገበያ ለመሳተፍ ፈቃድ በማግኘቱ ቢሮውን በቅርቡ እንደሚከፍተ ተገለፀ። ኩባንያው በቻይና የሚከፍተው ቢሮ ቻይናውያን አበልፃጊዎችና ስራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል። በቻይና የሚከፈተው ይህ ቢሮ ለኩባንያው የመጀመሪያው እንደሚሆንም ነው የተነገረው። ቻይና በአለም አቀድ ደረጃ ከፍተኛ የሆነ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን ንግድ ያለባት ቢሆንም ትዊተር፣ ፌስቡክ እና ዩቲዩብ…
Read more

ታላላቅ ኩባንያዎች የደንበኞች የመረጃ ነፃነት ጥበቃ ህግ ለማውጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከትራምፕ አስተዳደር ጋር እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2010 (ኤፍ.ቢሲ) ታላላቅ ኩባንያዎች የደንበኞች የመረጃ ነፃነት ጥበቃ ህግ ለማውጣት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከትራምፕ አስተዳደር ጋር እየመከሩ ነው ተብሏል። ምክረ ሀሳቡ የበይነ መረብ ተጠሚዎችን የመረጃ ነፃነት መብት ለማስከበር የሚያስችል ህግ ለማርቀቅ መሆኑ ነው የተገለጸው። በዚህም ባለፈው ወር ብቻ ከ80 ኩባንያዎች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር 22 ያህል ስብሰባዎች መካሄዳቸውን የሀገሪቱ የቴሌኮሚዩኒኬሽንና የመረጃ አስተዳደር…
Read more

ኡበር አሽከርካሪ አልባ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ማምረት ሊያቆም ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 24 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡበር አሽከርካሪ አልባ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ማምረት ሊያቆም መሆኑ ተሰምቷል። ኩባንያው በፈረንጆቹ 2016 በአሜሪካ ሳን ፍራንሲስኮ አሽከርካሪ አልባ የሆኑ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ማምረት መጀመሩ ይታወሳል። ኡበር ይህን አገልግሎት የጀመረው የተቀላጠፈና ፈጣን የጭነት ማመላለስ አገልግሎት ለመስጠት በማለም መሆኑ ይነገራል። አሁን ላይ ግን ከዚህ አገልግሎት በመውጣት ሙሉ በሙሉ…
Read more

ናሳ ከምንጊዜውም ይልቅ ወደ ፀሐይ መቅረብ የሚያስችለውን መንኩራኩር ሊያመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናሳ በሚቀጥለው ሳምንት ከምንጊዜውም ይልቅ ወደ ፀሐይ መቅረብ የሚያስችለውን መንኩራኩር ሊያመጥቅ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በቆይታውም የፀሐይን ከባቢ አየር ወይንም ውጫዊ አካል ያጠናል ተብሏል፡፡ ፓርከር ሶላር የተሰኘው መንኩራኩር ከስምንት ቀናት በኃላ ከፍሎሪዳ ግዛት እንደሚነሳ ተገልጿል፡፡ በመሬትና በፀሐይ መካከል ያለው አማካይ ርቀት 150 ሚሊየን ኪሎሜትር እንደሚደርስ ይታመናል፡፡ አዲስ የሚላከው መንኩራኩር ታዲያ ከፀሐይ…
Read more

የቻይናው ዲዲ ኩባንያ የተሽከርካሪ አገልግሎቱን ለማዘመን የ1ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ዲዲ ኩባንያ የተሽከርካሪ አገልግሎቱን ለማዘመን የ1ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ይፋ አድርጓል። በቻይና የተሽከርካሪ አገለግሎት ላይ የተሰማራው ዲዲ ኩባንያ አገልግሎቱን ለማዘመንና የንግድ ምልክቱን ለማደስ የአንድ ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ኢንቨስትመን ይፋ አድርጓል።  ኩባንያው የተሽከርካሪ ሊዝ ሽያጭ፣ ጥገና እና የጋዝ ማደያ አገልግሎት ላይ የተሰማራ ሲሆን፥ ዓመታዊ የአገልግሎት ገቢው 8 ነጥብ 79 ቢሊየን…
Read more

ኤች.ፒ ለመረጃ ጠላፊዎች 10 ሺህ ዶላር ሊሸልም መሆኑ ተነግሯል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 30፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤች.ፒ የተባለው የቴክኖሎጂ ቁሶች አምራች ኩባንያ በማተሚያ ማሽን (ፕሪንተር) ምርቱን በመጥለፍ ክፍተቱን ለሚያመላክቱ የመረጃ ጠላፊዎች 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ሊሸልም መሆኑ ተነግሯል። በዚህም ኤች ፒ ኩባንያ የፕሪንተር ምርቶችን ለሚጠልፉ የመረጃ በርባሪዎች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ያቀረበ የመጀመሪያው ኩባንያ መሆን ችሏል ነው የተባለው። እንደ ኤች ፒ ገለፃ፥ ኩባንያው በፕሪንተር ምርቱ…
Read more

ዩ ቲዩብ፣ ፌስ ቡክ እና አፕል የአሌክስ ጆንስን የሴራ ንድፈ ሃሳብ ስራዎች ከገጻቸው አገዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት የማህበራዊ ትስስር ገጾች አወዛጋቢው የሴራ ንድፈ ሃሳብ አዘጋጅና አቅራቢ አሌክስ ጆንስ ስራዎች ላይ እገዳ ጥለዋል። ፌስ ቡክ፣ ዩ ቲዩብ እና አፕል ግሰለቡ በቶክ ሾው ፕሮግራሞቹ በማዘጋጀት በገጾቹ ላይ የሚለጥፋቸውን ተንቀሳቃሽ ምስሎች ማገዳቸውን አስታውቀዋል። ለዚህ ደግሞ አሌክስ ጆንስ የሚያነሳቸው ሃሳቦች እጅግ አወዛጋቢና የኩባንያዎቹን የማህበራዊ ሚዲያ…
Read more

ህንድ ፌስ ቡክን ጨምሮ መልዕክት መላላኪያ ማህበራዊ ትስስር ገጾች እንዲዘጉላት ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የቴሌኮም ዘርፍ ባለሙያዎቿ የተወሰኑ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾችና መተግበሪያዎችን እንዲያግዱላት እየጠየቀች ነው። የህንድ መንግስት የሃገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ ባለሙያዎች ፌስ ቡክ እና በኩባንያው የሚተዳደሩትን ዋትስ አፕን እና ኢንስታግራምን ማገድና አገልግሎት እንዳይሰጡ ማቋረጥ የሚችሉበትን መንገድ ይፈልጉ ዘንድ ጠይቋል ነው የተባለው። ሬውተርስ ጉዳዩን በተመለከተ የሚገልጽ መረጃ አገኘሁ…
Read more