ሩሲያ ቴሌግራም የተባለውን የማህበራዊ ትስስር ገፅ አገደች
አዲስአበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2010 (ኤፍቢሲ) የሩሲያ መንግስት የማህብራዊ ትስስር ገፅ የሆነውን ቴሌግራም አገልግሎትን በሀገሪቱ አገደ። የሀገሪቱ የሚዲያ ተቆጣጣሪ መስሪያ ቤት ቴሌግራም የተጠቃሚዎቹን የመረጃ ቋት የሚያስቀምጥበትን የይለፍ መስመር አልሰጥም በማለቱ መታገዱ ነው የተገለፀው። ቴሌግራም ቀነ ገደቡ መጋቢት መጨረሻ ላይ እንደነበረ ተገልጿል። ኩባንያው የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች መረጃን አሳልፎ የሚሰጥበት መመሪያ የለኝም ብሏል። የሀገሪቱ የደህንነት ኃላፊዎች የይለፍ መረጃውን የፈለጉት…
Read more
Recent Comments