የካርበን ጋዝን ለመሰብሰብ የሚያስችል ቴክኖሎጂ የሙከራ ትግበራ ላይ ሊውል ነው
አዲስ አበባ ግንቦት 13፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያው ሊድ ዩንቨርሲቲ ከባዮ ጋዝ ሃይል ምንጭ የሚወጣ በካይ ጋዝ ወደ ከባቢ አየር እንዳይገባ ለመቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ ለማዋል አየሰራ መሆኑ ተገለጸ ። ድራአክስ ሃላፊነቱ የተወሰ ኩባንያ የመጀመሪያውን የአዲሱን ፈጠራ የሙከራ ትግበራ በዚህ ወር በሰሜን ዮርክሺሬ የ ታዳሽ ሃይል የኤሌክትሪክ ሃይል ፕሮጀከት ጣቢያ አገልግሎት ላይ እንደሚያልም ታውቋል። ቴክኖሎጂው በፈረንጆቹ 2009 የተገኘ የብሪታኒያው…
Read more
Recent Comments