Category: Uncategorized

Home of best apps

የፌስቡክን መረጃ በመበርበር የተከሰሰው ካንብሪጅ አናላቲካ በኤፍ ቢ አይ እየተመረመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ87 ሚሊየን ሰዎችን የግል መረጃ በመበርበር የተከሰሰው ካንብሪጅ አናላቲካ በአሜሪካ ፍትህ መምሪያ እና ኤፍ ቢ አይ ምርመራ እንደተጀመረበት ተገለፀ። የካንብሪጅ ሰራተኞች ፣ በጋራ የሚሰሩ ባንኮች እና ሌሎች ከተቋሙ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት በመርማሪዎች ጥያቄ እንደሚቀርብላቸው ነው የተነገረው። ካንብሪጅ አናላቲካ የበርካቶችን መረጃ እንደበረበረ መረጃዎች ከተለቀቁ በኋላ ደንበኛን በማጣቱ ምክንያት በዚህ…
Read more

በቻይና የመጀመሪያው አሽከርካሪ አልባ አውቶቡስ ለእይታ ቀርቧል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የመጀመሪያው አሽከርካሪ አልባ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ለእይታ ቀርቧል። አውቶቡሱ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፥ ፉጂያን ግዛት መዲና በሆነችው ፉዡ ከተማ በተዘጋጀ አውደ ርዕይ ላይ ነው ለእይታ የቀረበው። ዛሬ በሚጠናቀቀው አውደ ርዕይ ላይ በሚኖረው ቆይታም አውቶቡሱ እስከ 1 ሺህ የሚደርሱ መንገደኞችን ያጓጉዛል ተብሎ ይጠበቃል። አውቶቡሱ…
Read more

በሲንጋፖር የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ግለሰቦች የጤና ነክ መረጃ ተበርብሯል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 17 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ በርባሪዎች በሲንጋፖር የማህበረሰብ ጤና አገልግሎት ማዕከል ላይ የመረጃ ምዝበራ ማድረሳቸው ተነገረ። መረጃ በርባሪወቹ ባደረሱት ጥቃት ሳቢያም የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ግለሰቦች የጤና መረጃን በርብረዋል። የሲንጋፖር ጤና ጥበቃ መስሪያ ቤት ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፥ የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ሲዬን ሉንግ የጤና መረጃዎችም የመረጃ በርባሪዎቹ ሰለባ ሆነዋል። የጤና…
Read more

ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ25፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈጣኑ የቻይና ባቡር የመጀመሪያ ጉዞውን በቤጂንግ የባቡር መስመር ላይ ማድረጉ ተገልጿል። በቤጂንግ ከተማ የመጀመሪያ ጉዞውን ያደረገው ይህ ባቡር በሰዓት 350 ኪ/ሜትር የሚጓዝ ሲሆን፥ 400 ሜትር ርዝመትና 16 ተጎታጆች አሉት ተብሏል።  ባቡሩ አሁን ላይ በሀገሪቱ አገልግሎት ላይ ካሉት ባቡሮች የ2 እጥፍ ብልጫ ያለውና 1ሺህ200 መንገደኞችን በአንድ ጊዜ ለማጓጓዝ እንደሚያስችልም ነው የተገለጸው። ጂ…
Read more

አፕል ኩባንያ የፌስቡክ አገልግሎትን ሊያቋርጥ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት28፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ) አፕል ኩባንያ የፌስቡክ አገልግሎትን ሊያቋርጥ መሆኑ ተገልጿል። አፕል ኩባንያ የፌስቡክ ኩባንያ ወደ ፊት አገልግሎት ላይ ሊያውላቸው በሆኑት ‘‘አይኦስ’’ እና ‘‘ኤምኤሲ’’ በተባሉት  ሶፍትዌሮች  አሰራር ምክንያት የፌስቡክ አገልግሎትን ሊቋርጥ መሆኑን ገልጿል። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ደንበኞች አገልግሎት ላይ የሚያውሏቸውን የኤክትሮኒክስ መሳሪያዎችንና የሚጫኑ መረጃዎችን የሚሰጡ ናቸው ከሚል ጉዳይ ጋር በተያያዘ ኩባንያው የፌስቡክ አገልግሎትን ሊያቋርጥ መሆኑን ገልጿል። የፌስቡክ…
Read more

ካርስፐርስክይ ኩባንያ የመረጃ ቋቱን ከሩሲያ ሊያወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት07፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ጊዚያት በመረጃ ደህንነት ጉዳይ ከአሜሪካ መንግስት ውንጀላዎች ሲቀርቡበት የቆየው ካርስፐርስክይ ኩባንያ የመረጃ ቋቱን ከሩሲያ ሊያወጣ መሆኑ ተገልጿል። የሩሲያ የደህነነት ሰዎች የካርስፐርከይ ቴክኖሎጂ ውጤቶቶችን በመጠቀም ተፈለጊ የሆኑ የአሜሪካ መረጃዎችን ለመበርበር ጥቅም ላይ አውለዋል በሚል ውንጀላ እየቀረበበት ያለው ይህ ኩባንያ በርካታ ዓለም አቀፍ ደንበኞች ያሉት ሲሆን የእነዚህ ደንበኞች ታማዓኒነት ለማረጋገጥ ሲል…
Read more

ዩ ቲዩብ አላስፈላጊ ይዘት ያላቸውን 8 ነጥብ 3 ሚሊየን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን አስወገደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ቲዩብ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት አላስፈላጊ ይዘት ያላቸውን 8 ነጥብ 3 ሚሊየን ተንቀሳቃሽ ምስሎች ማጥፋቱን አስታወቀ። ኩባንያው በፈረንጆቹ 2017 ሶስተኛ ሩብ አመት የስራ አፈጻጸሙን የተመለከተ ሪፖርት አውጥቷል። በሪፖርቱ ላይም ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር ድረስ የኩባንያውን ህግና ደንብ የተላለፉ ተንቀሳቃሽ ምስሎች (ቪዲዮ) ማጥፋቱን ነው ያስታወቀው። ለዚህ…
Read more

ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችል አውሮላን የሙከራ በረራውን አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 16፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ120 ቀናት በአየር ላይ መቆየት የሚችለው አውሮላን የሙከራ በረራውን ማድረጉ ተግልጿል። ዘፔይር የተባለው አውሮፕላን በጸሃይ ሀይል የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ለ120 ቀናት ያህል በአየር ላይ ለመቆየት እንደሚችል ነው የተገለጸው። አዲሱ አውሮፕላን ቀንቀን የጸሃይ ሀልይልን በመጠቀም የሚንቀሳቀስ ሲሆን፥ ማታ ማታ የሚጠቀምበትን ሀይል ቀን ቀን በመሰብሰብ የጸሀይ ሀይልን ብቻ የሚጠቀም መሆኑን ነው ዘገባው…
Read more

በአውሮፓ የአሜሪካ የዜና ድረ ገጾች ተደራሽ እየሆኑ አይደለም ተባለ

አዲስ አባባ፣ ሰኔ 19፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ የተወሰኑ የአሜሪካ የዜና ድረ ገጾች ተደራሽ እየሆኑ እንዳልሆነ ተገልጿል። የአሜሪካ ታዋቂ የሆኑት ሎስአንጀለስ ታይምስ ና ኒውዮርክ ዲያሊ ኒውስን ጨምሮ የተለያዩ የዜና ድረ ገጾች በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ተደራሲያን ዘንድ ተደራሽ እየሆኑ እንዳልሆነ ነው የተገለጸው። በድረ ገጹ ላይ እገዳው የተጣለው በአውሮፓ ህብራት አባል ሀገራት ላይ አዲሱ የመረጃ ጥበቃ ህግ…
Read more

ሻርፕ የተባለው የጃፓን ኩባንያ ቶሽባ ኩባንያን በ36 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሊገዛ መሆኑ ገለጸ

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጃፓኑ ሻርፕ ኮርፖሬሽን ቶሽባ ላብቶፕ ኩባንያን በ36 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ሊገዛ መሆኑን አስታውቋል። ሻርፕ ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ በላፕ ቶፕ ገበያ የመሳተፍ ፍላጎት ያሳየ ሲሆን፥ ካሳለፍነው የፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ጀምሮ ከቶሽባ ላፕቶፕ ኩባንያ የ80ነጥብ1 በመቶ ድርሻ ስምምነት መውስዱ ነው የተገለጸው።  የቶሽባ የንግድ ምልክት ወደ ሻርብ ኩባንያ ከመቀየሩ በፊትም በታይዋኑ ፎክስኮን…
Read more

በደቡብ ኮሪያ ከ1ሚሊየን በላይ አዲሶቹ የሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 9 ስማርት ስልኮች ሽያጭ እንደተመዘገበ ኩባንያው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት07፣ 210(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀደም ብሎ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸው የነበሩት የሳምሰንግ ኩባንያ ኤስ ጋላክሲ ኤስ 9 ስማርት ስልኮች በኩባንያው መቀመጫ በሆነችው ደቡብ ኮሪያ የገበያ ተፈላጊነታቸው ቀድሞ የተሰጣቸውን ግምት ያህል እንዳልሆነ ተግልጿል። ጋላክሲ ኤስ 9 አዲሶች የኩባንያው ምርቶች ከፈረንጆቹ መካቢት 16 ጀምሮ ገበያውን የተቀላቀሉ ሲሆን፥ በ2 ወራት ጊዜ ያህል 1ሚሊየን ያህል ስማርት ስልኮች ብቻ መሸጣቸው ነው…
Read more

በሀገሪቱ 15 የቴክኖሎጂ ድጋፍ የሚያደርጉ ማዕከላት ሊገነቡ ነው፥ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት 15 የቴክኖሎጂ ፈጠራ ድጋፍ የሚያደርጉ ማዕከላት እንዲገነቡ የማድረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል። ቀደም ሲል በ6 ተቋማት ማዕከላቱ እንደተከፈቱ የተገለጸ ሲሆን ፥ 15 ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆችም የቴክኖሎጂ ፈጠራ ድጋፍ ማዕከላትን ለማቋቋም ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽ/ቤት ጋር እንደተፈራረሙ ታውቋል። በማዕከላቱ የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን የፈጠራ…
Read more