Category: Uncategorized

Home of best apps

የደም ምርመራና ትንተና መረጃዎችን ለመስራት የሚያስችል ሮቦት መስራታቸውን ተመራማሪዎቹ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደም ምርመራና መረጃዎቸን ትንተና ለመስራት የሚያስችል ሮቦት መስራታቸውን ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል። በሩትገርስ ዩንቨርስቲ ተመራማሪዎች የተሰራው አዲሱ ሮቦት ትክክለኛና ወቅታዊ የደም ምርመራ ውጤትና ትንተና መረጃ በመስጠት የዘርፉን ባለሙያዎችና ህሙማን ያግዛል ተብሏል። ቴክኖሎጂው በተገጠመለት ካሜራ የሰዎቹን እጅ ስካን በማድረግ በቀላሉ የደም ስሮችን በመለየት ቀደም ሲል ባለሙያዎች በመርፌ በመሰርሰር የደም ስሮችን ይፈልጉ የነበረውን…
Read more

አፕል የአይፎን ስልክን በመጠቀም ቤት እና መኪናን መቆለፍ እና መክፈት የሚያስችል አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት፣ 22፣ 2010(ኤፍ.ቢ.ሲ)አፕል ኤንኤፍሲ በተሰኘ ማሻሻያው ሰዎች በአይፎን ስልካቸው የቤት በሮችን፣ መኪናዎችን መክፈት እና መዝጋት የሚያስችላቸውን እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት ክፍያዎችን መፈፀም የሚያስችል አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው። ኤንኤፍሲ በተሰኘው እና በተሻሻለው የአይፎን የስልክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ስልካቸውን በመጠቀም የቤት በሮችን መክፈት እና መዝጋት፣ መኪናዎችን፣ የህናፃዎችን የደህንነት ስርዓት መቆጣጠር ይችላሉ። ከዚህ በተጨማሪ የጤና አገልግሎት እና የህዝብ…
Read more

ኬንያ የመጀመሪያዋን ሳተለይት ልታመጥቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ፣29፣2010፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ የመጀመሪያውን ሳተለይቷት በሚቀጥለው አርብ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗ ተገለጸ። ሳተለይቷን የማምጠቅ ስነ ስርዓቱም በፈረንጆቹ አቆጣጠር ግንቦት 11 2018 በጃፓን ኪቦ የሳተላይት ሙከራ ማዕከል እንደሚከናዎንም ነው የተገለጸው። መንኮራኩሯ ኪቦ ከተባለው የጃፓን የጠፈር ምርምር ማዕከል እንደምትመጥቅም ነው መረጃዎች የሚያመላክቱት። የኬንያ ዩንቨርሲቲ ተመራማሪዎች፣ ተማሪዎችና የጃፓን የጠፈር ተመራማሪወች ከባለፈው ጥር ወር ጀምሮ ለዚሁ ፕሮግራም…
Read more

ሶፍትዌር አበልፃጊው ግለሰብ በአርቴፊሻል ኢንቴሊጀንስ ከስራው ተባረረ

አዲስ አበባ፣ሃምሌ፣4፣2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አርቴፊሻል ኢንቴሊጀንስ በአሁን ወቅት በባንኮች፣ ባቡር ጣቢያ፣ ሆቴል እና ሌሎች በርካታ ተቋማት ጥቅም ላይ እንደሚያውሉት ይታወቃል። በዚህም ምክንያት ወደ ፊት አርቴፊሻል ኢንቴሊጀንስ የሰውን ስራ ሙሉ በሙሉ ተከተው ሊሰሩ ይችላሉ የሚል ስጋ በበርካቶች ዘንድ ይነሳል። በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ኢብራሂም ዲአሎ የተባላ ሶፍትዌር አበልፃጊው በቀደሞው ስራ አስኪያጁ በአዲስ የኮምፒውተር ስርዓት የስራ ውሉ ባለመታደሱ ግለሰቡ በማሽኑ…
Read more

የአውስትራሊያ ፍርድ ቤት በአፕል ኩባንያ ላይ የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጅ ኩባንያ አፕል በአውስትራሊያ ፍርድ ቤት የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል። ኩባንያው 6 ነጥብ 7 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገንዘብ ቅጣት ነው የተላለፈበት። የኩባንያው ደንበኞች በገዙት አይ ፎን ስልክና አይ ፓድ ላይ ለደረሰው ጉዳት የዋስትና ጥገና አልሰጥም ማለቱን ተከትሎ ቅጣቱ ተጥሎበታል ነው የተባለው። የተባለው ችግር የተፈጠረው የኩባንያው…
Read more

ሁለት የካናዳ ባንኮች የመረጃ መረብ በርባሪዎች ጥቃት ኢላማ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ ሁለት ትልልቅ ባንኮች በመረጃ መረብ በርባሪዎች መመታታቸውን ገለጹ። በሃገሪቱ አራተኛ እና አምስተኛ የሆኑት የሞንትሪያል ባንክ እና የካናዳ ንግድ ባንኮች ወደ 90 ሺህ የሚደርሱ ደንበኞቻቸው መረጃ ሳይበረበር እንዳልቀረ ገልጸዋል። የሞንትሪያል ባንክ ካሉት 8 ሚሊየን ደንበኞች መካከል እስከ 50 ሺህ የሚደርሱት ደንበኞቹ መረጃ ሳይበረበር እንዳልቀረ አስታውቋል።…
Read more

ሮቦቶች ምግብ የሚያበስሉበት ሬስቶራንት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካዋ ቦስተን ከተማ የሚገኝ የአንድ ሬስቶራት የምግብ ማብሰያ ክፍል ሙሉ በሙሉ በሮቦቶች የሚመራ መሆኑ ተነገረ። በኤም.አይ.ቲ ምሩቃን ተሰሩ የተባሉት ሮቦቶቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ የታዘዙትን ምግብ አብስለው የሚያቀርቡልን መሆኑ ነው የተነገረው። ሮቦቶቹ የታዘዙትን የምግብ አይነቶች በሶስት ደቂቃ ውስጥ ያቀርባሉ የተባለ ሲሆን፥ ተገልጋዮች ለአንድ ምግብ 7 ዶላር ገደማ ይከፍላሉ ነው የተባለው።…
Read more

ህንድ ፌስ ቡክን ጨምሮ መልዕክት መላላኪያ ማህበራዊ ትስስር ገጾች እንዲዘጉላት ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የቴሌኮም ዘርፍ ባለሙያዎቿ የተወሰኑ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገጾችና መተግበሪያዎችን እንዲያግዱላት እየጠየቀች ነው። የህንድ መንግስት የሃገሪቱ የቴሌኮም ዘርፍ ባለሙያዎች ፌስ ቡክ እና በኩባንያው የሚተዳደሩትን ዋትስ አፕን እና ኢንስታግራምን ማገድና አገልግሎት እንዳይሰጡ ማቋረጥ የሚችሉበትን መንገድ ይፈልጉ ዘንድ ጠይቋል ነው የተባለው። ሬውተርስ ጉዳዩን በተመለከተ የሚገልጽ መረጃ አገኘሁ…
Read more

ፌስቡክ በብሪታንያ የመረጃ ቁጥጥር ማእከል የ500 ሺህ ፓውንድ ቅጣት ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታንያ የመረጃ ቁጥጥር ማእከል በፌስቡክ ላይ የ500 ሺህ ፓውንድ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ ማሳለፉ ተነግሯል። ማእከሉ በፌስቡክ ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው ኩባንያው የተጠቃሚዎቹን የግል መረጃ መጠበቅ ላይ ክፍተት አሳይቷል በሚል ነው። የኢንፎርሜሽን ኮሚሽነር ቢሮ እንዳስታወቀው፥ ፌስቡክ ካንብሪጅ አናላቲካ የሚባለው ድርጅት የተደንበኞቹን መረጃ እንዲወድስ አድርጓል፤ አሁን ደግሞ ኩባንያው መረጃውን ማጥፋቱን…
Read more

ሞዚላ በድምፅ ትእዛዝ የሚሰራ የድረ ገጽ ብራውዘር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞዚላ በድምፅ ትእዛዝ የሚሰራ የድረ ገጽ መክፈቻ (ብራውዘር) እየሰራ መሆኑ ተነግሯል። አዲሱ የሞዚላ ብራውዘር ፕሮጀክት “ስኮውት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሲሆን፥ ያለ ምንም የእጅ ንክኪ ተጠቃሚዎች በድምፅ የሚያዙትን ነገሮች ብቻ የሚከፍት ነው ተብሏል። የሞዚላ የድምፅ ብራውዘር ድረ ገፆችን ከመክፈት በዘለለም በድምፅ ትእዛዝ ወደ ላይ እና ወዳ ታች በማድረግ ለማንበብ የሚያችለን…
Read more

በአውሮፓ የአሜሪካ የዜና ምንጮች በአህጉሪቷ ድረገጾች ላይ እንዳይታዩ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የመረጃ ከለላ ህግን በስራ ላይ በማዋሉ ምክንያት ታዋቂነትን ያተረፉ የአሜሪካ የዜና ምንጮች በአህጉሪቷ ድረገጾች እንዳይታዩ ታገዱ፡፡ በአውሮፓ በሚገኙ ሀገራት ከታገዱት የዜና ምንጮች መካከል ቺካጎ ታይምስና ሎስአንጀለስ ታይምስ ይገኙበታል ተብሏል፡፡ አጠቃላይ የመረጃ ከለላ መመሪያ በሚል የወጣው ህግ ለአውሮፓውያን ዜጎች በመረጃ አጠቃቀም ዙሪያ ተጨማሪ መብት ያጎናጽፋል ተብሏል፡፡ አሁን የወጣው…
Read more

ቲዊተር 330 ሚሊየን ደንበኞቹ የይለፍ ቁልፎቻቸውን እንዲቀየሩ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ፣26፣(ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲዊተር 330 ሚሊየን ደንበኖቹ የይለፍ ቁልፎቻቸውን መቀየር እንዳለባቸው ያስጠነቀቀው የውስጥ አሰራሮቹ ላይ ችግሮች እንደገጠሙት ካረጋገጠ በኋላ ነው ተብሏል። የማህበራዊ ድረገጹ የደንበኞቹ የይለፍ ቁልፎች በሌሎች ሰዎች አገልግሎት ላይ ይዋሉ አይዋሉ ለማረጋገጥ እንዳልቻለም ነው የተገለጸው።   ኩባንያው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ችግሩ እንደተከሰተ ያረጋገጠ ሲሆን፥ የተከሰቱ ጉድለቶችን እንዲያርሙ ለኩባንያው ሰራተኞች ሪፖርት ማድረጉም ታውቋል።  በዚህም ደንበኞቹ የይለፍ…
Read more